Saturday, July 27, 2024
spot_img
spot_img
spot_img
spot_img
spot_img
spot_img

The Canadian Embassy to Ethiopia is hosting its first online auction.

Share

The Canadian Embassy to Ethiopia is hosting its first online auction.

OPENS: 8:00pm 22 January 2024

CLOSES: 8:00pm 05 February 2024

Website: https://canadianembassyauctions.ca/

We invite you to bid on sale items like furniture, equipment, and vehicles from the comfort of your home. Registration is required.

Bidders wishing to bid on available vehicles, must provide a bid bond of 30000 ETB, (Thirty Thousand Birr) endorsed by a certified cheque (CPO).

Please refer to the Q&A tab at the auction website for answers to all your questions.

Happy bidding!

      በኢትዮጵያ የሚገኘው የካናዳ ኤምባሲ የመጀመሪያውን የኢንተርኔት ጨረታ ያስተናግዳል

ጨረታው የሚጀምርበት ቀንና ሰአት -ሰኞ  ጥር 13,2016 ከምሽቱ 2 ሰአት ላይ

ጨረታው የሚጠናቀቅበት ቀንና ሰአትሰኞ  ጥር  27,2016 ከምሽቱ    2 ሰአት ላይ

        የጨረታው መመዝገቢያ ሊንክ(ማስፈጠርያ )https://canadianembassyauctions.ca/

  በኢትዮጵያ የሚገኘው የካናዳ ኤምባሲ  ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ፣ ያገለገሉ የቤት እቃዎች እና ሌሎችንም በጨረታ ለመሸጥ እንድትሳተፉ  ይጋብዛል።  በጨረታዉ ለመሳተፍ  እና ለመመዝገብ ከላይ  የተገለፀዉን ሊንክ ይከተሉ

ተሽከርካሪዎች ላይ ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች  የጨረታ ማስያዣ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሽ ) በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ(ማስያዝ) አለባቸው

 በጨረታው  ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች በሙሉ መልስ ለማግኘት እባካችሁ በጨረታ ድ ህረ ገፁ ላይ የሚገኘውን የጥያቄና መልስ ቦ ታ ላይ  ይመልከቱ።

መልካም ጨረታ

Read more