Sunday, May 5, 2024
spot_img
spot_imgspot_imgspot_imgspot_img
spot_img
spot_img

ለክቡራን የዳሸን ባንክ ደንበኞች

Share

ከዚህ በታች በሚገኘው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ገንዘቦች በባንካችን ለ15 አመትና ከዚያ በላይ በተከፋይ ሒሳብ ውስጥ ተይዘው የሚገኙ ሲሆን የገንዘቡ ባለመብት/ተከፋይ የሆናችሁ ደንበኞቻችን እስከ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ ክፍያ መጠየቅ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን፡፡

Read more